ሰላም ምን መሰላችሁ ከፍቅረኛዬ ጋር የተዋወቅነው በኢሞ ነው እና ፍቅር ጀመርን ከዛ ገና ወር ሳይሞላን sxe ጠየቀኝ እኔ አልፈልግም ስንጋባ ወደፊት ይደርሳል አልኩት ከዛ እያንገራገረ ተቀበለኝ ከዛ ፊንገር ካላረኩሽ አለኝ እሱንም ማድረግ ስለማልፈልግ አልፈልግም አልኩት ከዛ ተስማምቶ ከጥቂት ቀናት በጓላ ስሜቴን እየጓዳሽው ነው እንለያይ አለኝ እና ቆይ እኔ ጥፍተኛ ነኝ እንዴ አውቃለው ስሜቱን እንደሚጓዳው ግን የምር ቢያፈቅረኝ እንለያይ ይለኝ ነበር እስኪ እውነቱን ንገሩኝ ስለ መልካም ትብብራችሁ ከወዲው አመሰግናለው
Dec 16, 2022በጣም ስሜቱ ተጎድቷል።የሆነ ነገር ስላልቧጠጠ አደል?😅 አመዳም በይው እንኳንም አላቀመሽው ከዚህ በላይ ጎድቶሽ ሊሄድ ይችል ነበር።
Dec 17, 2022