#personal
የመኪና መንጃፍቃድ ላወጣ ነበር እና ሁሉንም መኪና መንዳት የምችልበት መንገድ በየትኛው ደረጃ ባወጣ ነው ? እና ለወደፊቱስ እንደ አንድ የስራ መስክ ብናየው በየትኛው ደረጃ ባወጣ ነው የሚያዋጣኝ ?
Dec 16, 20223 engagements
የመኪና መንጃፍቃድ ላወጣ ነበር እና ሁሉንም መኪና መንዳት የምችልበት መንገድ በየትኛው ደረጃ ባወጣ ነው ? እና ለወደፊቱስ እንደ አንድ የስራ መስክ ብናየው በየትኛው ደረጃ ባወጣ ነው የሚያዋጣኝ ?
Dec 16, 2022መቼም ትራንስፖርት ስራ ላይ ካልቆየህ ደረቅ 2 ወፕም ህዝብ 2 አታስበውም። ጀማሪ ከሆንክ ከላይ ከተጠቀሱት አኳያ ስናየው ከወጭውም ከቀላልነቱም አንጻር ህዝብ 1 ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ። 4 ሰው ከሚጭን ላዳ : ታክሲን ጨምሮ እስከ 24 ሰው የሚጭን ቅጥቅጥና ሀይገር ማሽከርከር ትችላለህ።
Dec 17, 2022