Matric tefetege wetet eyetebeku new ena eskahun mnm almeselegem neber ahun wetet liweta new sibal betam ferahu 😐 kebdoge seleneber yemewdek probability betam sefi new if i fail what should i do wedefit le digerim kalmeta😢🥹
Dec 16, 2022ሐቢቡ አትጨነቅለት.. ከመጣ መጣ ነው ካልመጣም ቀረበት 4+ አመት መቃጠል ይቀርልሃል። እንደውም ስማኝ ለመውደቅ ተመኝተህ ይድረስህ! ጓዶችህ ለ4+ አመት ዩኒ ሲማሩ አንተም ከነርሱ እኩል 4+ አመታትን ወደ ስራ ዙር! እነርሱ ወረቀት ይዘው ሲወጡና ለስራ መንከራተት ሲጀምሩ አንተ ገንዘብ + ልምድ ይዘህ ትቀጥላለህ። የማታ/ ቅዳሜና እሁድ/ በግል ሳትጨናነቅ ተማር። ፈጣሪህ ከጊዜ በኋላ ላንተ የተሻለ ነገር መርጦ የፈለገውን እንዳደረገልህ ተገንዝበህ ታመሰግነዋለህ። የዩኒቨርሲቲ ወንበር ስላላሞቅክ ብዙ አይክፋህ። ቢልጌትስ ማርክ (Fb) ሜሲ ሮናልዶ አል-ዓሙዲ (አላሙዲን) . . . ተምረው አይደለም ሀብታምም አዋቂም የሆኑት! የምትወደውን ነገር ለ4 አመት ከሰራህ ከጊዜ በኋላ ስራው ራሱ ይክስሃል። ደርሶህ ከተመደብክ #ጥሩ፣ ወድቀህም ከቀረህ #በጣም_ጥሩ።
Dec 17, 2022