አበባን ከወደድካት ቀጥፈህ ታጌጥባታለህ አበባን ካፈቀርካት ደግሞ ቀን በቀን ውሀ እያጠጣህ ትንከባከባታለህ።
May 30, 2024አበባን ከወደድካት ቀጥፈህ ታጌጥባታለህ አበባን ካፈቀርካት ደግሞ ቀን በቀን ውሀ እያጠጣህ ትንከባከባታለህ።
May 30, 2024#ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰው እስከሞት ድረስ ራስን አሳልፎ መስጠት ነው። eg=ቤተሰብ ጓደኛ ፍቅረኛ ጎረቤት ሊሆን ይችላል። #መውደድ ማለት ሁሉንም ሰው የምናውቃቸውንም የማናውቃቸውም ጠላቶቻችንንም እንደራሳችን አርገን መውደድ ለሁሉም ጥሩ መመኘት መልካም ማድረግ ነው። ብዬ እገምታለሁ። 🤷♀😁
May 30, 2024በጥንት ጊዜ ሁለቱም አንድ ነበር አይለያይም እኛ ነን አሁን ለፍቅረኛዪ ምናምን እያልን ምንለየው በግእዝ በተለይ አንድ ነው የመውደድ መጠንህ ይለያይ ይሆናል እንጂ መውደድም ማፍቀርም synonym ናቸው
May 31, 2024አልጠበኩም ነበር እንደዚ ይሆናል ብዬ tnx🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ሚዛን ምደፋ አሳብ ነው
May 31, 2024ድድብና
May 30, 2024