Natiii11
#personal
ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ....እባካችሁን የቤት ሰራተኛ ፈልጌ ነበር የት አገኛለሁ መኖሪያዬ ላፍቶ ነው ። እባካችሁን እርዱኝ እናቴ በጣም ተቸግራለች እና እርዱኝ
Dec 16, 20229 engagements
ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ....እባካችሁን የቤት ሰራተኛ ፈልጌ ነበር የት አገኛለሁ መኖሪያዬ ላፍቶ ነው ። እባካችሁን እርዱኝ እናቴ በጣም ተቸግራለች እና እርዱኝ
Dec 16, 2022idk bruh ግን ለእናትህ በማሰብህ RESPECT🫡
Dec 16, 2022ከቀለበት መንገዱ አደባባይ ሃናማርያም ቤተክርስትያን መሄጃ ብዙ ደላላ ቤቶች አሉልህ ለላፍቶ ቅርብ ነው
Dec 16, 2022Tnx bro
Dec 16, 2022I'm broker inbox me @Yonima2121
Dec 16, 2022Sint birr new
Dec 16, 2022Ene eseralew inbox me @miloontelegram
Dec 16, 2022U re boy eko🙄🙄😂
Dec 16, 2022