M560
#health
ሰላም ሰላም🙌 ...ቢያንስ 1 ሳምንት ሆነኝ መሰለኝ አፍንጫየን ከዘጋጋኝና ድምፄም ከተበላሸ🥹 አሁን ያ አልበቃ ብሎ ጆሮየንም ጭምር ደፍኖብኛል በትንሽ በትንሹ ነው የምሰማው.... በሽታው የጉንፋን ባሃሪ አለው ግን ጆሮዬን ለምን እንደዘጋኝ አላቅም ከዚ በፊት እንደዚ ገጥሞኝ አያቅም(የጆሮ መዘጋት).... ግራ ገብቶኛል የምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ🙏🙏🙏
Dec 16, 20228 engagements