#other
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ውጭ ካሉ ሰዎች ጋር በኦንላይን እቃ ለመግዛት ተስማምተን ገንዘቡን ልከንላቸው ነበር ከዛም የተለያዩ ምክንያቶችን እና ችግሮችን እየፈጠሩ ገንዘብ እንድንጨምር ጠየቁን እና አሁን ላይ ሁኔታውን ሳያው ብሩን የተበላን ይመስለኛል እና የኔ ጥያቄ ገንዘቡን የላክንበት አካውንት እና ስም የዚህ ሀገር ነው እና አካውንቱን ይዤ ባንክ ብሄድ ወይም አካውንቱን በማወቄ ገንዘቡን የማስመልስበት ዘዴ ይኖረናል???
Dec 15, 20224 engagements