Tinsae51
#personal
ቴሌ ብር መላ አላበድር አለኝ ለመበደር ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ ጊዜ ይፈልጋል እንዴ 3 ወር ሞልቶቷል እስቲ ምን ላርግ ንገሩኝ እስቲ የምታውቁትን
Dec 15, 20223 engagements
ቴሌ ብር መላ አላበድር አለኝ ለመበደር ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ ጊዜ ይፈልጋል እንዴ 3 ወር ሞልቶቷል እስቲ ምን ላርግ ንገሩኝ እስቲ የምታውቁትን
Dec 15, 2022Transaction ይፈልጋል እናም በአካውንቱ ገንዘብ እንቅስቃሴ ሲኖረው ነው የሚያበድረው .... እናም እንደ ገንዘቡ መጠን የሚያበድሩት limit ይወሰናል
Dec 16, 2022yene transaction alew plus limit capacity setogn telebirr mela activate lareg embi alegn yeged 3 month mehon alebet?
Dec 16, 20226 months transaction menor alebet
Dec 16, 2022