የሰው ልጅ ደስታው ምንድነው?🤔 ማለት ምንድነው ደስታችሁ? እና ደስታን ይሰጠኛል ብላችሁ ያሰባችሁት ነገር ብታገኙት ወይንም ስላገኛችሁት ዘላቂ ደስታን ሰቷቿል ወይንስ አሁንም ደስታን ይሰጠኛል ላላችሁት ሌላ ነገር እየሮጠቹ ነው?
Dec 15, 2022ደስታ የመንፈስ ስጦታ ስለሆነ ከገንዘብ ከቁስ እና ከምቾት ጋር ሳይሆን ከጌታ ከኢየሱስ ነው ሚገኘው(ፊልጵስዩስ 4:4) በኢየሱስ ካመንክ በባዶ እጅህ በመካራ ውስጥ ሆነህ ትደሰታለህ
Dec 16, 2022