ሰላም ሰዎች እስቲ ሀሳብ ስጡኝ እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ሴት ነኝ እና አንድ ሴት ጓደኛ አለችኝ እና ምን መሰላቹ ጓደኛዬ በጣም ሲበዛ ትጨነቃለች በትንሹም በትልቁም እና ምንም ነገር ብላት አትወጣም ከዛ ሙድ ጭራሽ በቃ ወደኔ ታጋባብኛለች። ለምሳሌ ke exam ወተን አጥንታ በስርአት ከኔ በላይ ሰርታ በቃ ጭራሽ ምንም እንደማታቅ እንዳልሰራች በቃ አለቀልኝ ምናምን እያለች እኔንም የሌለ ቴንሽን ዉስጥ ትከተኛለች። አንዳንዴ ትዘጋኛለች ምን ሆነሽ ነዉ ብዬ ቀርቤም ስጠይቃት ለመናገር ፍቃደኛ አትሆንም እና በቃ እሷን ከድብርት ለማስወጣት ብዬ ከሷጋ ብዙ ጊዜ ምንም ሳልሰራ ሰአት አባክናለሁ እና በዚ ምክንያት ዉጤቴም እየቀነሰ ነዉ እኔም ጭንቀት ዉስጥ እየገባሁ ነዉ እና እሷንም ከዚ ዉስጥ ለማስወጣት ምን ላድርግ ጓደኝነታችንን እንዴት በምን መልኩ ላስቀጥል
Dec 15, 2022Be careful on whom you are choosing as your friend, I think you have to end this friendship, no offence for ms. trouble but worrying on every stuff is not normal, you should convince her to change her or you might end up like her.
Dec 16, 2022