If u have the info sle law of attraction mtawqutn ngr kalaschegerku in detail tnx in advance🙌
Dec 14, 2022መጀመሪያ ለዩኒቨርስ የምፈልጊው ነገር ትጠይቂያለሽ።ያማለት የምፈልጊውን ነገር በግልፅ ምን እንደሆነ መፃፍ ሊሆን ይችላል ወይም ማሰብ...በአጭሩ ፍላጎትሽን ለዩኒቨርስ ወይም ለ subኮንሺየስ ማይንድሽ or ፈጣሪ ብቻ ለምታምኚው አሳውቂ! ሁለተኛ ማመን ነው ይህ ከባዱ ክፍል ነው። እንዴት ሊሆን እንደሚችል አታውቂም ግን በደፈናው ማመን አለቀ!....ስለ እመነት የሆነ ታሪክ ልንገርሽ የሆነ ጊዜ ድርቅ ይመጣና ህዝቡ ሁሉ ዝናብ እንዲዘንብ ለመፀለይ ወደ አደባባይ ይወጣል የሚገርመው አንድ ህፃን ብቻ ነው ጥላ ይዞ የወጣው።ይህን ያህል እምነት ሊኖርሽ ይገባል! የመጨረሻው ሲደርስልሽ እንደሚሰማሽ አይነት ስሜት ባመንሽበት ቅፅበት እንዲሰማሽ ማድረግ ነው።መኪና ከሆነ እየነዳሽ እንዳለሽ አስበሽ ደስ ይበልሽ ወይም የሚነዱ ሰዎች ባላቸው vibration ውስጥ ሁኚ! ይሄ በችኮላ የተፃፈ ነው።በበለጠ ለማወቅ ከፈለግሽ the power,the secret ,ተአምረኛው አዕምሮህን አንብቢ።
Dec 15, 2022