This question is only for perfect health professionals and its URGENT pls 1poz yehone sew yale ART drug max mn yahl amet linor yichilal i mean image yihen ds sikebt aydelem yametahut 23amet mulu mnm yemawkew neger alneberem ene erasen እስከማውቀው ከማንም ga sex adrge alawkim ya malet am v mnm aynet exposure yeleghim ye blood contact enquan so i think hone bibal enquan የሚሆነው during birth nw yam bihon አያስኬድም malet tewelje ezih eskders ቢኖርብኝ ኖሮ በህይወት አልቆይም ነበር plus አባ hiv neg ነው እማ እንዳለባትም am not sure bzw she's died 2amete lay in case ታምሜ በሄድኩበት moment ግን hiv poz nesh tebalku በምንም መንገድ ሊሆን አይችልምና በጣም ግራ ገባኝ እስካሁን መቀበል አልቻልኩም pls የጤና ባለሙያ kale ያውራኝ አይሆንም እኔ ላብድ ነው እንደሴት ወደፊት የማስበው ብዙ ነገር ነበረኝ እራሴን ላምነው አልቻልኩም ሰውነቴ ሁሉ የቆሸሸ ያህል እየተሰማኝ ነው በምንም መንገድ እውነት ሊሆን አይችልም ለኔ ይሄን መቀበል የሞት ያህል ከባድ ነው 😢
Dec 14, 2022My cousin Cancer አለብክ ብለው በቃ ተስፋውን አስቆርጠውት ድጋሚ ሌላ ቦታ ቼክ አድርገን ምንም የለበትም ተብሎ ዳግም እንደተወለደ ህፃን በደስታ ህይወትን እየመራ ነው:: አንቺም እንደዛው ያድርግልሽ.. ድጋሚ ተመርመሪ ሌላ 1 ብቻ ሳይሆን 2 ወይም 3 ቦታ እሺ...
Dec 15, 2022