ሰላም ቤተሰቦች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ምክራቹን ብትሰጡኝ ፍቅረኛ አለኝ የተዋወኩት በሰው ነው ጓደኛው ነው ያስተዋወቀን መጀመሪያ ሳየው ዘናጭ ነው መልከኛ ነው ሀብታም ነገር ይመስላል፤ እኔ ደሞ ምንም የሌለኝ ደሃ በሉኝ በቅጡ እንኳ ዘንጬ መሄድ አልችልም እንዳየሁት አልመጥነውም ከኔ ጋር መሆን እንደማይፈልግ ተሰማኝ እኔ ገና በተማርኩት ስራ የምፈልግ ግን እንዲሁ ስራ ምሰራ ነበርኩ ነገር ግን በጊዜ ሂደት ጓደኛው እያገናኘን ተግባባን ቤቱ ጋበዘኝ ሴክስ ም ተፈጠረ ያው እሱ ነገሮችን በእርጋታ ነው ማስኬደው መቸኳል አልፈልግም በሚል በድርጊት እንጂ በአፏ አንድ ቀን እንደሚወደኝ ነግሮኝ አያቅም ስራ ስለሌለኝ ይመስለኝ ነበር ስራም ያዝኩ ጥሩ አቋም ላይ ብሆንም የሱ ስሜት ግን ማወቅ አልቻልኩም አሁን 1 አመት ሊሆነን ነው ብጠይቀውም በቃላት አልችልም ይለኛል በእድሜ በጣም ይበልጠኛል ለዛ ይሆን አላቅም የማይወደኝ ይመስለኝና ይከፋኛል የማይናገረው ለምን ይሆን pls I need ur advice,
Dec 14, 2022Sexn gn endekelal ngr banayew melkam nw
Dec 15, 2022