አይምሮን ፈጣን ለማድረግ የሚረዳ ነገር ምንድነው ወይስ መተው ያለብኝም ሊሆን ይችላል ስለቀና ትብብራችሁ አመሰግናለሁ።
Dec 14, 2022እነዚህን የምታደርግ ከሆነ መተው ያለብህ ነገሮች ናቸው : * እንቅልፍ አታብዛ, ጠዋት ተነሳ * የተጋነነ ባይሆንም እንቅስቃሴ አድርግ * ሞባይል አታብዛ, በተለይ tiktok አይምሮህን ድንዝዝ ነው የሚያደርገው * ውሃ አዘውትረህ ጠጣ (አይምሮ አብዛኛው ክፍሉ ውሃ ስለሆነ ) ✌️✌️
Dec 15, 2022