Psss0
#education
Graphic designers ካላችሁ መልሱልኝ እባካችሁ..... ለመማር ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል ማለቴ from you tube. እና channels ምናምን suggest ምታደርጉትን, ምን ላይ ማተኮር እንዳለብኝ, ባጠቃላይ ንገሩኝ please
Dec 14, 20222 engagements
Graphic designers ካላችሁ መልሱልኝ እባካችሁ..... ለመማር ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል ማለቴ from you tube. እና channels ምናምን suggest ምታደርጉትን, ምን ላይ ማተኮር እንዳለብኝ, ባጠቃላይ ንገሩኝ please
Dec 14, 2022ፍላጎት ካለል በ ወር ትጨርሳለህ ግን ፕራክቲስ በጣም ያስፈልጋል
Dec 15, 2022Practice endemtaregbet gize yiwosena gin max 3month. YT @Satorigraphics @Bringyourownlaptop
Dec 15, 2022