Hey guys, Can i create a paypal account or open a credit card in ethiopia? If you answer is yes please tell me how to open a credit card in which banks and how much is the payment? Thanks!
Dec 14, 2022Guys here is the the thing, paypal ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነን መክፈት አዛ ነው :: ሀገር ቀይረን እና false info ሞልተን ልንከፍት እንችላለን:: ግን ትንሽ ቆይቶ block ያደርጋል:: በተለይ ብር ካስገባንበት ብሩን ማንቀሳቀስ አንችልም:: Payoneer ግን አሪፍ ነው በዛ ላይ virtual credit card እና physical card ይሰጣሉ:: እኔ አካውንት እና credit ካርድ አለኝ:: youtube ላይ check አርጉት
Dec 15, 2022