ሰላም እንዴት ናችሁ ።።። 1;አላማ ምን ማለት ነዉ 2;ህልም ምን ማለት ነው 3;ልዩነታቸው እና አንድነታቸውን
Dec 14, 2022አላማ አለም ዋንጫን ለማንሳት ማቀድ ህልም ፈረንሳይን አሸንፋለሁ ብሎ ማሰብ 🤷🏽♂️🤷🏽♂️🤷🏽♂️
Dec 14, 2022ሰላም እንዴት ናችሁ ።።። 1;አላማ ምን ማለት ነዉ 2;ህልም ምን ማለት ነው 3;ልዩነታቸው እና አንድነታቸውን
Dec 14, 2022አላማ አለም ዋንጫን ለማንሳት ማቀድ ህልም ፈረንሳይን አሸንፋለሁ ብሎ ማሰብ 🤷🏽♂️🤷🏽♂️🤷🏽♂️
Dec 14, 2022Balwww iq
Dec 15, 2022ህልም ማለት ውስጥህ የሚጮህ እና አድምጠኸው እና ያንተ ውሳኔ ታክሎበት በህይወት ጉዞ የምትከተለው ነገር ነው። አላማ ማለት ህልምህ ላይ እንድትደርስ በየጊዜው የምታሳካው ነገር ነው።
Dec 14, 2022ህልም ማለት ምንም አይነት አምክንዮአዊ መሰረት የሌለው ጊዜ እና ሁኔታን የማያማክል "ወደፊት ብሆን" ብለህ ምታስበው ሲሆን፣ አላማ ደግሞ ወደ ተግባር ያልገባ ነገር ግን ምክንያታዊ እና ወቅታዊ መሰረት ያለው ለወደፊትህ የምታስበው ሃሳብ ነው። ከነዚህ ግን 1 የቀረህ አለ...እሱም "እቅድ" ነው። እቅድ ማለት ደግሞ በምክንያታዊነት ወዳስቀመጥከው አላምህ የመሄጃ መንገድ ማለት ነው። በደረጃ ቢቀመጥ -ህልም -አላማ -እቅድ
Dec 14, 2022#other ሰላም እንዴት ናችሁ ።።። 1;አላማ ምን ማለት ነዉ 2;ህልም ምን ማለት ነው 3;ልዩነታቸው እና አንድነታቸውን By: Abuz
Feb 02, 2025Enda rase hasab lenegerh alama mlt ግብ ማለት በ ጊዜ በሁኔታ ልትቀይረው አትችልም ህለም ግን ከ ምኞት አይተናነስም በየ ጊዜው ልትለውጠው ትችላለህ
Dec 14, 2022bedenb endabraralk contact me be inbox
Dec 14, 2022