#other
ሰላም የኔ ጥያቄ መንጃ ፈቃድ ከ አውቶ ወደ ህዝብ 1 ለማሳደግ በስንት አመት ግዜ ልዩነት ይቻላል እና እድሜ ስንት መሆን አለበት ? አስቸኳይ ነው 🙏
Dec 14, 20223 engagements
ሰላም የኔ ጥያቄ መንጃ ፈቃድ ከ አውቶ ወደ ህዝብ 1 ለማሳደግ በስንት አመት ግዜ ልዩነት ይቻላል እና እድሜ ስንት መሆን አለበት ? አስቸኳይ ነው 🙏
Dec 14, 2022ዕድሜ 21 የጊዜ ገደብ የለውም እና ማሳደግ ሳይሆን ልክ አውቶ እንዳወጣኸው መንጃ ፈቃድ ት/ቤት ተመዝግበህ ተምረህ ተፈትነህ ነው የምታወጣው። ማሳደግ የሚባል የለውም። at the end u will have 2 licenses.
Dec 15, 2022Ke 18-21auto 22jmero nw hzeb 1
Dec 17, 2022በ21 አመት መሰለኝ ለ ህዝብ 1...መሀል ላይ የግዜ ልዩነት መኖር እንዳለበት ግን ሰምቼ አላውቅም...እርግጠኛ ነህ?
Dec 14, 2022