ጥያቄዬ ምን መሰላችሁ ህግ መማር እፈልግ ነበር ግን ከምሰማውና ካለው ነገር አንፃር በሀቅ እና ለእውነት መስራት ከባድ የሆነ መስሎ ታየኝ እኔ ደሞ ቅድሚያ ለመንፈሳዊ ህይወቴ መስጠት የምፈልግ ሰው ነኝ ከዛ ጋር የሚጣረስ መስሎ ተሰማኝ ስለዚ መፍትሄ ብዬ ያሰብኩት ሌላ ትምህርት መማር ነው ግን ሁሌ እየሸሸሁ ያለው መሰለኝ ተጋፍጬ መስራት የምፈልገውንና መሄድ አለብኝ ብዬ በማምነው ትክክለኛ መንገድ መጓዝ አለብኝ ብዬ አስባለሁ ስለዚ የናንተን ሀሳብ እፈልጋለሁ እንደ እህት አማክሩኝ ፈጣሪ በሚፈልገው መንገድ ህግ ተምሬ በሀቅና በእውነት እየሰራሁ መኖር የሚቻል ይመስላችሗል
Dec 13, 2022Dear lemen yesew were tesemiyalesh?? In Ethiopia you can find someone from every field that complains and there are many bad things that are said about each field.. so what you should is that do your own research. If you truly wanna get into law, try to find someone who is working in that field and ask them questions about their work and their education journey. So whatever way you choose, DO YOUR OWN RESEARCH. Don't listen to rumours.
Dec 15, 2022