Guys eridatachihumn efeligalehu...ye ዩኒቨርስታ ተማሪ ነኝ...ሴጋ ለ7 አመት ሱሰኛ ነበርኩኝ እና ከተውኩ ትንሽ ጊዜ ሆነኝ።እና አሁን ላይ ምን እንደሆንኩ አላውቅም በጣም ሀሳቤ ሁላ ስለ sex ነው...በቃ ሴት ሳይ በቃ ሌላ ሙድ ውስጥ ነው የምገባው...በቃ የሆነች ልጅ እንደኔ በጣም የምትፈልግ ባገኝ እያልኩኝ ያን ብቻ ነው የማስበው እና ያ ኖርማል ነው??? እኔ ብቻ ነኝ ደዛ የማስበው???
Dec 13, 2022ወጣት አይደለህ እንደዚህ አይነት ስሜት ያጋጥማል:: ነገር ግን ስሜቱን መቆጣጠር ካልቻልክ እና እድል ከሰጠህው ወደ መጥፎ ነገር ውስጥ እና ድሮ ወደምታደርገው ነገር ሊመራህ ይችላል:: ስለዚህ በቻልከው መጠን : * ስለዚህ ነገር ከሚያሳስቡህ ነገሮች እና ጉአደኞች መራቅ * ራስህን busy የምታደርግበትን ነገር መፈለግ * ስለ sex ያለህን የተሳሳተ እይታ ለመቀየር መንፈሳዊ ትምህርቶችን መስማት : ፀሎት ማድረግ እና ከቻልክ ማንበብ አሪፍ ይመስለኛል::✌️
Dec 14, 2022