#relationships
ሰላም እንዴት ናቹ ፍቅረኛ አለችኝ በጣም ነው ምወዳት እስዋም እንደዛው ከተገናኘን 1 አመት አልፎናል ግን አንድ ቦታ አይደለም ምንኖረው በጣም እንራራቃለን እና ልደትዋ ደርስዋል መሄድ ደግሞ አልችልም እና እባካችሁ ሳልሄድ እንዴት እናሳልፈው የምታውቁት መንገድ ካላቹ ብትነግሩኝ
Dec 13, 20221 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ፍቅረኛ አለችኝ በጣም ነው ምወዳት እስዋም እንደዛው ከተገናኘን 1 አመት አልፎናል ግን አንድ ቦታ አይደለም ምንኖረው በጣም እንራራቃለን እና ልደትዋ ደርስዋል መሄድ ደግሞ አልችልም እና እባካችሁ ሳልሄድ እንዴት እናሳልፈው የምታውቁት መንገድ ካላቹ ብትነግሩኝ
Dec 13, 2022be video call
Dec 14, 2022