#other
Hi, Hi ታድያስ፣ እንደዚህ አይነት ልብስ ገጥሟቹ ያቃል?? ከጥጥ የሆነ ልብስ(ብዙ ጊዜ T-Shirt) ስትገዙት ፏ ያለ ይሆን እና የተወሰነ ስትለብሰው ጥጡ መፍረክረክ(መፈርፈር ቢባል ግልፅ ይሆናል መሰለኝ) ይጀምራል። እና ጥያቄዬ ገና ከመግዛቴ በፊት እነዚህን ልብሶች እንዴት መለየት እችላለሁ? ሁለተኛው ደግሞ ለምንድነው እንደዛ ሚሆነው ምንስ ባደርግ ልከላከል እችላለሁ ??
Dec 12, 20220 engagements