#sexual
ታድያስ፣ የመፅሐፍ ትብብር በሆነ የቴሌግራም Channel ላይ ስለ #Sex_Position የተፃፈ የአማርኛ መፅሐፍ በPdf ነበረ፤ መፅሀፉ በcartoon ስዕል የተደገፈ፣ ከአማርኛ ማብራሪያ ጋር ያለው ነው....አሁን ወደ ትዳር አለም ልገባ ዝግጅት ላይ ነኝ እና ብዙ ሰዎች ለስኬታማ ትዳር አልጋ ላይ ያለው መስተካከል አለበት አሉኝ። እና ያ መፅሀፍ በ#pdf ያለው ወይንም ርዕሱን የሚያቅ ካለ እባካችሁ ተባበሩኝ፣ አመሰግናለሁ!
Dec 12, 20224 engagements