Anpnymous233
#relationships
እስኪ ታች ክፍል እያላችሁ የፍቅር ደብዳቤ የጣፋችሁ፣ ምን ብላችሁ ነበር የጣፋችሁት?
Dec 12, 20225 engagements
እስኪ ታች ክፍል እያላችሁ የፍቅር ደብዳቤ የጣፋችሁ፣ ምን ብላችሁ ነበር የጣፋችሁት?
Dec 12, 2022ያኔ ምሳቃሽን ስደፋ በንጡህ ልብ ስላየሽኝ አይ ላቭ ዩዩዩ🥹🥺
Dec 13, 2022Melsus mn hone😂
Dec 13, 2022ጥፈን አናውቅም 😁
Dec 13, 2022እኔ ባንቺ ፍቅር ክፍሌን እረሳሁ,የቤት ስራ መስራት አቆምኩ ከ አስተማሪ ጋር መጣላት ሁኗል ስራዬ እ😭
Dec 13, 2022Mtsfew tefabh Idea ltwesd new 😂
Dec 13, 2022