Anonnimus947.5
#other
እንዴት ናችሁ? ወደ ኳታር ለስራ መሄድ ፈልጌ ነበር። እንግሊዝኛ ማዉራት እችላለሁ እና የሴልስ ስራዎች ባገኝ ብዬ አስቤ ነበር። የምታዉቁት ጥሩ ላኪ ድርጅት ካለ ወይንም እንዴት እንደሚኬድ መረጃ ካላችሁ እባካችሁ አካፍሉኝ። አመሰግናለሁ።
Dec 12, 20222 engagements
እንዴት ናችሁ? ወደ ኳታር ለስራ መሄድ ፈልጌ ነበር። እንግሊዝኛ ማዉራት እችላለሁ እና የሴልስ ስራዎች ባገኝ ብዬ አስቤ ነበር። የምታዉቁት ጥሩ ላኪ ድርጅት ካለ ወይንም እንዴት እንደሚኬድ መረጃ ካላችሁ እባካችሁ አካፍሉኝ። አመሰግናለሁ።
Dec 12, 2022Dm me @idkwwwww
Dec 17, 2022እኛም መሄድ እንፈልጋለን
Dec 13, 2022