#education
hey guys አንድ ኮርስ F ሆኖብኝ ቀጣይ ኮርሱን add አርጌው A ባመጣ ያለኝ grade ላይ አይጨመርልኝም
Dec 12, 202214 engagements
hey guys አንድ ኮርስ F ሆኖብኝ ቀጣይ ኮርሱን add አርጌው A ባመጣ ያለኝ grade ላይ አይጨመርልኝም
Dec 12, 2022It will be C (according to our campus)
Dec 12, 2022አድ ያደረግክበት/ያደረግሽበት ሴሚስተር ላይ ነው ሚደመረው እንጂ ያለው ላይ አይጨመርም ክዩሚሌቲቨ ደሞ ሚሰራው በሴሚስተር ሳይሆን ፣ ቶታል ግሬድ ፖይንት ሲካፈል ቶታል ክሬዲት አወር ስለሆነ እሱን ያሻሽልልሃል/ያሻሽልልሻል
Dec 12, 2022Ychemeral enji🙄
Dec 12, 2022AASTU laym F yeneberesh add karegsh bhwala. The maximum score u can get is C.
Dec 14, 2022