ምን መሰላችሁ አንድ ልጅ አለች የማውቃት betting ቤት ቆራጭ ናት ማለቴ ታውቁት እንድሆን እንጃ ግን virtual ውሻ እና ፈረስ ቁማር እዛ ነው ምሰራው እና እሷን ለማየት ስመላለስ ቁማሩ ሱስ ሆነብኝ እና ምን ላርግ ቁማሩን መተው ፈልጋለው ግን ከተውኩ እሷን አላያትም ግራ ገባኝ ወገኖቼ ላብድ ነው እርዱኝ 🙏🙏
Dec 11, 2022I wanna appreciate the owner. This is business
Dec 11, 2022