Selam beteseb Setoch... Ebakachu salwared dresulgn semonun moya lfeten new malet be fkregnaye.....ena mirt key wet sertesh tabeyignalesh blognal ene demo mnm ewketu yelegnim sewn meteyekm shame honebgn ebakachu step by step ngerugn migebabetnm kimem kene smochu askemtulgn
Dec 11, 2022ሚስኪን አንቺን የወደደ! እኔ በአቅሜ እናቴና ሰራተኛ በሌሉበት ታናሾቼን ሰርቼ እያበላሁ ነው! ላገባ ያሰብኳትን ሴት እናቴ ቤት አምጥቼ ነው የምፈትናት። ሁለት ወንድማ ቤት ውስጥ አንሆንም! "ለምግብ ነው የምታገባት?" የሚል የመሃይማንና የከብቶች ጥያቄ እንዳትጠይቁኝ! ባለቤቴና ልጆቼ አንገት እንዳይደፉ ብዬ ሆዳቸውንም ለመሙላት ቤቴን ጥዬ በስራ ተንቀዋልዬ እየዋልኩ እሷ ቤት ውስጥ ምግብ ካልሰራች የማንን ቀበጥ ዳሌ ላደልብ ነው የምጠበቀው? ሞያ ተማሪ! የዳሌሽን ኪሎ መጨመርና መቀነስ ላይ በማተኮር ዝንብ የመሰሉ ጎረምሶችን እየማረክሽ የተፈላጊነት ስሜት አይሰማሽ! አቦ ወዲያ! ለአነጋገሬ ይቅርታ አልጠይቅም!
Dec 11, 2022