Geta yetweldebet bota nw yehone mezmur ale yeyegerem dejene befrat bekul tewled geta yemil kaletesasatku adametew/chiw
Dec 30, 2022Geta yetweldebet bota nw yehone mezmur ale yeyegerem dejene befrat bekul tewled geta yemil kaletesasatku adametew/chiw
Dec 30, 2022ኤፍራታ (እብራይስጥኛ) - ፍሬያማ ቦታ √
Dec 31, 2022ይሁዳ=ዮዲት ኤፍሬም=ኤፍራታ🙏
Dec 30, 2022Eshi tnx
Jan 01, 2023“እኔም ከመስጴጦምያ በመጣሁ ጊዜ፥ ወደ ኤፍራታ ለመግባት ጥቂት ቀርቶኝ በመንገድ ሳለሁ፥ ራሔል በከነዓን ምድር ሞተችብኝ፤ በዚያም በኤፍራታ መንገድ ላይ፥ እርስዋም ቤተ ልሔም ናት፥ ቀበርኋት።” — ዘፍጥረት 48፥7
Dec 31, 2022“የሰውዮውም ስም አቤሜሌክ፥ የሚስቱም ስም ኑኃሚን፥ የሁለቱም ልጆች ስም መሐሎንና ኬሌዎን ነበረ፤ የቤተ ልሔም ይሁዳም የኤፍራታ ሰዎች ነበሩ። ወደ ሞዓብም ምድር መጡ በዚያም ተቀመጡ።” — ሩት 1፥2
Dec 31, 2022ኤፍራታ = ቤተልሔም ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት ከተማ ስም ነው። የቃሉ ፍቺ የዳቦ ቤት ነው። 👉“አንቺም ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፥ አንቺ በይሁዳ አእላፋት መካከል ትሆኚ ዘንድ ታናሽ ነሽ፤ ከአንቺ ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ ከዘላለም የሆነ፥ በእስራኤልም ላይ ገዥ የሚሆን ይወጣልኛል።” — ሚክያስ 5፥2
Dec 31, 2022