Samity46.5
#business
1000 ብር ነበረኝ የሰዉ ነው እስክመልስ ምን ልስራበት ብር ያስፈልገኛል የሆነች ጓደኛዬ እንቁላል ገዝተሽ ሽጭ አለችኝ አሪፍ ነዉ ትላላቹ ከየትስ ገዝቼ ለማን መሸጥ እችላለሁ ምትሰሩ ካላቹ እስቲ ንገሩኝ አመሰግናለሁ።
Dec 10, 20229 engagements
1000 ብር ነበረኝ የሰዉ ነው እስክመልስ ምን ልስራበት ብር ያስፈልገኛል የሆነች ጓደኛዬ እንቁላል ገዝተሽ ሽጭ አለችኝ አሪፍ ነዉ ትላላቹ ከየትስ ገዝቼ ለማን መሸጥ እችላለሁ ምትሰሩ ካላቹ እስቲ ንገሩኝ አመሰግናለሁ።
Dec 10, 2022እነ ቲቲ ለሻይ የሚሰጣቸው ብር እኮ ናት ለኛ ግን... አይ ጊዜ ለማንኛውም በጥሬ ተገዝቶ ሲበስል የሚሸጥ ነገር ፍራፍሬ ገዝተሽ ብትሸጪ አዋጭ ይመስለኛል የጓደኛሽንም ምክር ግን አትተዊ ጠያይቂ ፈጣሪ ያግዝሽ እህት አለም
Dec 11, 2022melshi betebalshbet gize memeles matchybet neger wst batgebi tru new
Dec 11, 2022Besint gize wust nw mtmelishiu?
Dec 10, 2022ብዙም አይቆይም
Dec 10, 2022Inbox me @juniour2121
Dec 11, 2022Lelam chmrsh bihon endemnm buna tetu argi esu gebishn kef yrglshl
Dec 11, 2022Betting 2 odd memoker 😁
Dec 10, 2022Gemedi gezitih taneki
Dec 11, 2022beshitegna neh meselgn mn targlh lijtua. keld kenebere, keld achilm
Dec 11, 2022