Selam beteseboch mikrachun legesugn btam chenkognal Mn meselachu im 23&M ena ye campus temari sihon zendro sene lay emerekalw ke first generation univ arif wtet alegn ngr gin chgru mndnw eskawn balew ye campus koyetye destegna adelwm malet gebi bemegbate btaam nw mitsetsetew b/c yene abero adegoch na classmatoche begize temhro akuartew sera jemrew ahun lay betam arif dereja lay nachew ene demo familyochem deha kemhonachew ansar ena ye sera hunetawm miyastela selhoneh beka edme leken kenesu betach hogne edemker eytesemagn nw ahun layma let teken selsu maseb becha honwal seraye😢 ena mn madreg nw yalebgn eski real yehoneh mikir mikerugn plz 🙏🙏
Dec 10, 2022እኔ 19 አመቴ ነው ሴት ነኝ ግን እውነተኛ ምክር ልስጥክ፣ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነኝ እናቴ ሁሌም ዩኒቨርስቲ ገብቼ ዶክተር ሆኜ ምናምን ነበር ምኞቷ አባቴ ደሞ በተቃራኒው ስራ እንደሰራ እጄ ላይ ያሉትን ነገሮች እንደጠቀም ምናምን ነበር ሚምክረኝ ግን አለሰማውም ነበር እድሜ ለኮቪድ ያ ነገር እውነት እንደሆነ ገባኝ እና ኦንላይን ላይ እንደ ግራፒክስ ኮዲንግ መማር ጀመርኩ እና እዛ ላይ አሪፍ ሰርትፊኬት ያዝኩኝ እናም 11 ሰደርስ ደሞ ስለስኮላርሺፕ ሪሰርች ማድረግ ጀመርኩ በዛውም ደሞ ኮዲንግ፣web development ምናምን እንድምችል ሶሻል ሚዲያ ላይ እንደ ቴሌግራም ማስተዋወቅ ጀመርኩ ከዛ እስከ 10k እየተከፈለኝ መስራት ጀመርኩ ከሱም አልፎ ለውጪ ዜጎች upwork ena freelancer እና ደሞ የ ውጪ ሃገራት በዙ ሰው ሚገኝበት tg groupochen ተቀላቅዬ በዶላር ይከፈለኝ ጀመር ዶላሩ ሲመነዘር ወደ 50k ይገባ ጀመር፣ እሱን ይዜ ደሞ አሁንም online lay ስፓኒሽ ቋንቋ ተማርኩ english ደሞ already ፊልም በማየት እና እንደዚ ስማር አዳብሬ ስለነበር ይሄን ቋንቋ ተማርኩ then as a translator ኦንላይን ድጋሚ መስራት ጀመርኩ ባደርኩት ሪሰርች ደሞ ስኮላርሺፕ አገኘሁ እና አሁን ውጪ ነው ያለሁት እንደዛም ሆኖ ደሞ as an agent or counselor ሆኔ ተማሪዎች በክፚያ በ ስኮላርሺፕ መላክ ጀመርኩ ወደ 100k be ethio እየተከፈለኝ ኢትዮ እያለው ማንም ወጣት ማይኖሮውን ሂወት ስኖር ነበር ያለማንም እርዳታ አሁን እዛ እንደሄድኩ የራሴ መኪና አለኝ ገና ግን ከሄድኩ 4 ወሬ ነው፣ የማወራልክ ወሸት አደለም እምላለው ከምሬን ነው አንድ ነገር ልንግርክ ስኬት አንድ መንገድ ላይ አልቆመም 4 አመት ኦር ከዛ በላይ ጊዜ ትምህርት ስትማር ካሳለፍክ እና ስመርቅ ለስራና ከዛ ይሰካላኛል ብትል የተጠቀምከው አንድ መንገድ ብቻ ስለሆነ አታገኘውም እጅ ላይክ ኦንላይን ብቻ በመጠቀም ብዙ እውቀት ብዙ ብር ማገኘት ትችላለክ Just use what you have,don't waste ur time, don't wait until you graduate, as you said before education is only use for ur brain not for ur pocket, don't be dumb man yechi alem temar ena bla ateshewdeke that's her trick to make you lost in ur life, be a wise!
Dec 10, 2022