#other
ሰላም ቤተሰቦች... "ግራጫ ቃጭሎች" የሚለውን የልቦለድ መፅሐፍ ያነበባችሁት እህት ወንድሞቼ የዚህ መፅሐፍ... 1, ገፀባህርይ ? 2, ታሪክ ? 3, ትልም ? 4, ግጭት ? 5, መቼት ? 6, ጭብጥ ? 7, አንጻር ? ምን ምንድን ናቸው ? መፅሐፉን አንብባችሁ የተረዳችሁትን ከላይ ባሉት 7ቱ አላባውያን መሰረት አድርጋችሁ መልስ እንድትሰጡኝ በትህትና እጠይቃችኋለሁ።... በዛውም ራሳችሁን ለመፈተሽ ይረዳችኋል። ለሁላችሁም አመሰግናለሁ🙏
Dec 10, 20229 engagements