-የኦርቶዶክስ ተሃድሶ እምነት በዋናነት የሚያራምዱት ሃሳብ (ideology) ምንድን ነው? -ከጥንታዊቷ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በምን በምን የለያያሉ?
Dec 10, 2022ጥንታዊቷ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያልገባቸው ሰዎች ስብስብ ነው፤ ጥንት ማለት ቀዳማዊ እንጂ ያረጀ ያፈጀ ማለት አይደለም እና የቀደመ ነገር ስለሆነ ብቻ እድሳት ያስፈልገዋልም ማለት አይደለም... ሃይማኖት የጭቃ ቤት አይደለም ዘመን ጠብቆ የሚያረጅ... እውነት እንዴት ልታረጅ ትችላለች!
Dec 10, 2022