ሰላም በህክምና ዘርፍ ያላችሁ ሰዎች እርዳታችሁ ያስፈልገኛል .... ከሰሞኑ አዲስ ፍቅረኛ ይዤ ነበር በተደጋጋሚ se*x እናደርግ ነበር ምንም የህመም ስሜት አልነበረም ከ አንድ ሳምንት ቆይታ በኋላ ትላንት እድርገን ነበር እና የአባላዘር በሽታ ታመምኩ የኔ ጥያቄ ካንዴም ሁለት ሶስቴ ስናደርግ ለምን አልታመምኩም? በኔ በኩል ሌላ ሴት ጋር አላደረኩም ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ ?? ምናልባት ሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት ይኖራት ይሆን?
Dec 09, 2022These hoes ain't loyal 😂😂
Dec 10, 2022