Homi91.5
#religion
Siwetu siwerdu Melaikt besua lay Egzabher komo kelay chafua lay .....ehen mezmur lakulgn nn plssss
Dec 09, 20223 engagements
Siwetu siwerdu Melaikt besua lay Egzabher komo kelay chafua lay .....ehen mezmur lakulgn nn plssss
Dec 09, 2022ያዕቆብ ከቤርሳቤህ በ ሊቀመዘምር ይልማ ሐይሉ ብለሽ search argi
Dec 10, 2022#ያዕቆብ_ከቤርሳቤህ ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደካራን ሲሄድ የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ ፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዛ እንደደረሰ ከእራሱ በታች ድንጋይ ተንተራሰ ህልምንም አለመ ታላቁን ራእይ መሠላል ተተክሎ ከምድር እስከ ሠማይ ሲወጡ ሲወርዱ መላእክት በሷ ላይ እግዚአብሔርም ቆሞ ከላይ ከጫፏላ #አዝ ያባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ይህን ምድር ለእርስትህ እሰጥሀለውኝ ዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ይዘራል በአራቱ ማእዘን ህዝብህም ይሆናል #አዝ አበው በምሳሌ እንደ ተናገሩት ከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋ በላይ ተቀምጦ በግልፅ የታየባት የያእቆብ መሰላል እመቤታችን ናት #አዝ ሰማይና ምድር የሚታረቁባት ወልድ ባለሙያው የተወለደበት መላእክት ከሰማይ ባንድ የዘመሩላት ታላቋ መሰላል እመቤታንን
Dec 10, 2022“ያዕቆብ ከቤርሳቤህ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ