ወገን እስኪ ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 'አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰው መርሳት''አለ ዘፋኙ እውነቱን እኮ ነው እኔ ግን አልቻልኩም እሱን መርሳት ወደ አመት አካባቢ ሆነን ከተለያየን ግን አሁንም ልቤ ውስጥ ያለው የማስበው እሱን ብቻ ነው አላውቅም የመጀመርያየም ስለሆነ ይሆን አኔእንጃ ከልቤም ከሀሳቤም ሊወጣ አልቻለም አሁን ላይ ሌላ relation ውስጥ ነኝ ግን አሁንም ሁሉነገሬ ያለው የበፊቱ ጋር ነው ደግሜ እንደማላገኘዉ ባውቅም ልረሳው ግን አልቻልኩም ለዚ ምንም ስሜት የለኝም ግን ካጠገቤ እንዲለይ አልፈልግም even sex lay enquan smet yeleghim ተወኝ እንለያይ ከኔጋ ሆነህ ትጎዳለህ አልኩት እምቢ አለኝ በመሀል እኔ እየተጎዳሁ ነው ምናባቴ ላድርግ ልቤ እሱጋ ሳይሆን አብሬው ልሆን ልጎዳው አልፈልግም ወይ everything off argebet ltfa or mknyat fetre ltalaw mn larg eski mkir agarugh pls
Dec 09, 2022ከልቤ እንዴት ላውጣው? የፍቅሩ ትኩሳት....🙄 ለምን እንደሆነ አላቅም እንደዚህ አይነት ቃላት ትርጉም አይሰጡኝም።በቃ አልፈልግም ብሎ ከሄደ መርሳት አለቀ!!! እንደዚህ አይነት ዘፈን እየሰሙ ማለቃቀሱ ደሞ ይበልጥ ያባብሰዋል እንጂ...ለማንኛውም ይህንንም ካጣሽው በኋላ "ስተወኝ ተውኩ ራሴን ጣልኩ እኔስ..." እያልሽ ከማላዘን ያሁኑን ጠበቅ አርገሽ ያዢው!!..sex ምናምን ያልሽው ደሞ አብራቹ እንደማዘልቁ እያወቅሽው እነክሽ እነካውን ምን አመጣው? ፍየል ሁላ!😒
Dec 10, 2022