3pacanto39
#relationships
የፍቅር ለሰው የሚወጣ ቅፅል ስሞችን ንገሩኝ እስቲ ለምሳሌ፦ ውብ አለም ፣ አመለወርቅ ምናምን እንደሚሉት
Dec 09, 202213 engagements
የፍቅር ለሰው የሚወጣ ቅፅል ስሞችን ንገሩኝ እስቲ ለምሳሌ፦ ውብ አለም ፣ አመለወርቅ ምናምን እንደሚሉት
Dec 09, 2022ማንጠግቦሽ 🤷♂😉
Dec 10, 2022መሽኛሽ ወርቅ is the best😀😀
Dec 10, 2022-አለሜ -ንብረቴ -ገንዘቤ -ገላዬ -አካላቴ -እስትንፋሴ -ብርቄ -ወርቄ -አልማዜ -ጌጤ ነሽ -የኔ ነሽ . . .
Dec 10, 2022ፀሐይ ወታ እስክትገባ አትጠገብ ያይኔ አበባ this is best i think......lol
Dec 10, 2022Ignyam ye fkr semon endezi adrgon nbr😢😢
Dec 10, 2022የፍቅር ኬምስትሪ ሚለው መፅሀፍ ላይ ነው ያነበብኩት ሴቶች በእንስሳ ስም ሲጠሩ ደስ ይላቸዋል። ለምሳሌ ፡ የሜዳ አህያ ፣ ጉማሬ ፣ ዘንዶ ብትላት ፍቅሯ በ 3 እጥፍ ይጨምራል። ታዲያ ልብ በል ስሙን ስትጠቀም እያቆላመጥክ ፦ አዞዬ ፣ የኔ ደበሎ ፣ ጉማሪት ... #stolen
Dec 10, 2022Gete kasach 😂😂😂
Dec 10, 2022የዳቦ ስም ለማለት ነው😃
Dec 10, 2022ሴትዮ በላት
Dec 10, 2022