BFS278
#other
ዉዶች እንዴት ናችሁ? ጓደኛዬ ማልታ የምትባል ሀገር ይገኛል። ኤርትራዊ ነዉ። እዛ ከማልታ ሀገር ያገኘዉ Alien(ኤሊየን ፓስፖርት አለዉ)…ወደ ሀገር ዉስጥ እንዲገባ ቪዛ እንዲያገኝ ምንድነዉ ማድረግ ያለብኝ? የምታግዙኝ መልዕክት ላኩልኝ Please አመሰግናለሁ።
Dec 09, 20222 engagements
ዉዶች እንዴት ናችሁ? ጓደኛዬ ማልታ የምትባል ሀገር ይገኛል። ኤርትራዊ ነዉ። እዛ ከማልታ ሀገር ያገኘዉ Alien(ኤሊየን ፓስፖርት አለዉ)…ወደ ሀገር ዉስጥ እንዲገባ ቪዛ እንዲያገኝ ምንድነዉ ማድረግ ያለብኝ? የምታግዙኝ መልዕክት ላኩልኝ Please አመሰግናለሁ።
Dec 09, 2022He have to apply for e-visa or for visa in arrival on-line. Bizu process yelewum also quick new.
Dec 10, 2022እኔ ደግሞ ማልታ ስራ ፈልጋለው እንዴት እንደማገኝ please
Feb 18, 2023