ሰላም እዴት ናቹሁ ምን መሰላቹሁ እኔ ዘንድሮ ነው የ university መግቢያ ፈተና የተፈተንኩ እና እኔ ደሞ university የመግባት ፍላጎት የለኝም ለምን መሰላቹሁ እኔ መስራት የምፈልገው electronics ጥገና ነዉ እና በግሌ የሚያሰለጥኑት ጋ ሄዴ ሰልጥኘ ወደ ስራ መግባት ነው የምፈልገው ግን ደሞ ቤተሰብ university እድገባ ይፈልጋሉ ምን ባረግ ይሻለኛል ሐትብብራቹሁ አመሰግናለሁ
Dec 09, 2022Bro university megebat kechalek gebana temar... short course yalekewen gon le gon memar techelalek ...even eyetemarek meserat techelalek
Dec 10, 2022