Hi guys yehulachunem asteyayet nw emefelgew Ahun high schooloch lay yalew betebet lay hasabachu mndenw e🇪🇹
Dec 09, 2022ወይ ፍንክች የሸገር ልጅ 🔥💪 ከሰቀሉበት እያወረድን ክላስ በር ላይ አንጥፈን እግር መጥረጊያ ነው የምናደርግላቸው ያንን የግብፅ እና የመን ባንዲራ
Dec 09, 2022Hi guys yehulachunem asteyayet nw emefelgew Ahun high schooloch lay yalew betebet lay hasabachu mndenw e🇪🇹
Dec 09, 2022ወይ ፍንክች የሸገር ልጅ 🔥💪 ከሰቀሉበት እያወረድን ክላስ በር ላይ አንጥፈን እግር መጥረጊያ ነው የምናደርግላቸው ያንን የግብፅ እና የመን ባንዲራ
Dec 09, 2022Yemngrsh neger binor mehon yalebtm neger bamdiraw yiwerdlnal yihe degmo kalhone atekalay enfajalen yihe endemihon atiterateri egna bechalnew akim adma enadergalen zare endewm egna tmro erebsha neber ena bandirawun awirdenewal tedebadbenm bihon
Dec 09, 2022አዲስ አበባ ላይ የኦሮሞን ባንዲራን መስቀል እና መዝሙር መዘመር ምን ማለት ነው? ቀስ በቀስ እኮ አዲስ አበባ ኦሮሚያ ናት ብለን እንድናምን ለማድረግ እየሞከሩ ነው ፤ ይሄንን ደግሞ ጭራሽ አንቀበልም! አዲስ አበባ አዲስ አበባ ናት። ፊንፊኔን ደግሞ ኬንያ ሄዳችሁ ፈልጒኣት።
Dec 09, 2022ሰው ሲሰቀል ዝም የሚል ባንዲራ ሲሰቀል የሚጮህ ማህበረሰብ ውስጥ መወለዴን እንድጠላ አርጎኛል!😭 የምሬን ነው የምልሽ!..በጣም ነው የሚያሳዝነው☹️ምን ያህል እንደወረድን ተመልከች በያስፓሉቱ የሚጨፍረውንና በየጫካው የሚያርደውን ለይቼ አላያቸውም! ቱ! ..ማፈሪያ ሁላ ደሞ ደረቱን ነፍቶ አዲሳበቤ የምል አለ ለካ😒😒
Dec 09, 2022የሃይስኩል ተማሪ ልጆች ናቸው። ካላደረግን ምን ይፈጠራል የሚለውን በጉልበት ጎን ካሰቡ እንጂ በፖለቲካዊው ጎን ምን ሊፈጠር ይችላል የሚለውን አያስቡም። በተቻለ መጠን የመንግሥት ፖሊስ የሰው አካል እንዳይጎዳ ብቻ ይጠብቅ። ከዛ ባለፈ ግን እንደ ፈለጉ ይቃወሙ፥ ዲሞክራሲን ይለማመዱ።
Dec 09, 2022Yegl tmhrtbet bemn taemu❤️☺️ Egnas bedegu gize tegelageln,,,,, gdeta yele mn yele
Dec 09, 2022Yemr ewneteken nw yegel temro besent tamu yemngest aza nw
Dec 10, 2022እኔ ከመዘመሩ ችግር የለብኝም ባንዲራ ከመስቀሉም ችግር የለብኝም ግን ደሞ ጥቅማቸው አይታየኝም😔🤷♂
Dec 09, 2022Ymn debedeb
Dec 09, 2022