ሰላም ሠዎች የጎረቤቴ ልጅ አለች አሁን 4 አመትዋ ነው። በተከታታይ ያማታል ሀኪም ቤት ትመላለሳለች ያው በመድሀኒት ይሻላታል።አሁንም ጆሮ ደግፍ ይዝዋታል።እና እኔ ተጠራጥሬ እናትዋን ክትባት ካርድዋን እንዲያሳዮኝ ጠየኩኝ።ልክ እንዳሠብኩት ከ 6,ወር በኃላ ጭራሽ አስከትበዋት አያውቁም።እና አሁን ምን ማድረግ ይቻላል?አሁን ጤና ጣቢያ ከእውቀት ማነስ እንዳልተከተበች አስረድቸን ያለፋትን ክትባት ይሰጧታል???ግራ ገብቶኛል ህፃን ልጅ ታሞ ማየት ያስጨንቃል ምን ላድርግ ???ከዚ በፊት እንዲ አይነት ነገር ገጥሞት የሚያውቅ ካለ እርዱኝ-😓😓
Dec 08, 2022ያለፋትን ክትባት ማግኘት ምትችልበት አጋጣሚ ሚኖር አይመስለኝም coz በ 9 ወር መሠጠት ያለበት መድሀኒት ለ 4 አመት እንዴት ይሆናል may be ግን ያንን ያለፋትን መድሀኒት በሌላ እሱን ሊተካ ሚችል ነገር ሊያዙላት ይችላሉ 4 አመት ባይሆናት ኖሮ ለምሳሌ ልጅቷ የ 6 ወሩን ወስዳ ሌላው ተዘሎ የአመት ከስድስት ወሩ ላይ የራሱን የ 6 ወሩን ብትከተብ ትችል ነበር ባጭሩ ያለፋትን ምትችል አይመስለኝም
Dec 09, 2022