ሰላም እንዴት ናቹ ከባለቤቴ ጋር ለተወሰነ ጊዜ ላለመውለድ ወስነናል ተማሪ ስለሆንኩ ብዙ ጊዜ በኮንዶም ነበር ምናረገው ባለፈው ግን እሮብ እና ማክሰኞ ማታ በባዶ አረግን ከዛ ሀሙስ 9:30 post pill ወሰድኩ የማርግዝ እድል ይኖረኝ ይሆን የፔሬድ ቀኔ 4 ቀን አለፈው?
Dec 08, 2022Post pill ብዙ ጊዜ አይመከርም.....ብዙ ጊዜ post pill ከ72 ሰአታት ባነሰ ጊዜ ነው እንድትወስጂ የሚመከረው ብዙም በ post pill እርግዝናን እከላከላለሁ ብለሽ አታስቢ.....የእርግዝና ሁኔታ በአንቺ የወር አበባ ኡደት(cycle) ይወሰናል....የወር አበባሽ ለመጨረሻ ጊዜ የመጣበት ቀን ይወስነዋል በተከታታይ ወሲብ መፈፀማች ደግሞ የበለጠ እርግዝና እንዲፈጠር አስተዋፆ አለው.....pregnancy test kit ከ pharmacy ገዝተሽ በቀላሉ ማወቅ ትችያለሽ። በቅርቡ ልጅ የመውለድ እቅድ ከሌላችሁ ለወደፊቱ ኮንዶም እና post pill ሳይሆን የረጅም ጊዜ የወሊድ መቆጣጠሪያ ተጠቀሙ።
Dec 09, 2022