#business
ሰላም ሰዎች pls አስቸኳይ ነው ኮየ ፈጬ አካባቢ ምትኖሩ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚንየም ቤት ዋጋው ስንት ነው እና አጠቃላይ የቤት ሁኔታ ንገሩኝ
Dec 08, 202212 engagements
ሰላም ሰዎች pls አስቸኳይ ነው ኮየ ፈጬ አካባቢ ምትኖሩ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚንየም ቤት ዋጋው ስንት ነው እና አጠቃላይ የቤት ሁኔታ ንገሩኝ
Dec 08, 20223500-4500
Dec 09, 2022Don't ever call ኮዬ ፈጬ its KFC now. 😎
Dec 09, 2022Gn kemeche jemro newbye wuch sm cool yehager sm fara mehon yejemrew
Dec 09, 2022Eske 1netb mnamn yagegnal
Dec 09, 2022