ታድያስ፣ ሰላም የቅኑን መንገድ ለተከተለ ሁሉ #ትዳር ወይኖም #relationship ላይ ላሉ ሴቶች እኔ(ፆታ=ወንድ) ከአንዲት ልጅ ጋር ተዋውቄ አሁን ትዳር ለመመስረት እየተንደረደርን ነው፣ እና ያው መልኩ Formal የሚባል አይነት ነው(ሃይማኖታዊ እጮኛ) እና እኔን ያሳሰበኝ በፊት የማውቃቸው የሴት ጋደኞች አሉኝ-Girlfriend ሳይሆን ሆኔታዎች አስተዋውቀውን እንደ እህትነት ያለ ጋደኝነት ነው በመካከላችን ያለው፣ ማለትም እነሱ በእድሜ ይበልጡኛል(በአንድ ወይንም ሁለት አመት)እና ግኑኝነታች እንደ አህት እና ወንድም እንጂ ፍቅረኛ አይደለም፣ ለምሳሌ እነሱ ከሌላ ወንዶች ጋር ተጣብሰው በrelationshipአቸው ደስተኛ ነበርኩ-እንደውም አንዳን ቀለበት አስረንላታል፤ ማለት የፈለኩት በመካከላችን ያለው ግኑኝነት ንፁህ ጋደኝነት ነው(ብራዘርሊ ሲስተርሊ ሚሉት አይነት ታድያ ከ5አመት በላይ በደንብ አውርተናል(ምናወራውን ላነበበ ፍቅረኛሞች ነው ምንመስለው(በነገራችን ላይ 5አመት ሙሉ በFB እንጂ በአካል አንተዋወቅም) እና ወደ ነጥቤ ስመለስ አሁን እጮኛዬን ባስተዋውቃት እንዴት ታያላችሁ? ወይንስ ከትዳር በኃላ ይሻላል?.... እንደ እህት የማያቸው ሴት ጋደኞች እንዳሉኝ ስታውቅ ምን ሊሰማት ይችላል? እናንተ(#ትዳር ላይ ወይንም #የፍቅር ግኑኝነት ውስጥ ያላችሁ ሴቶች) በሳ ጫማ ብትሆኑ ምን ትላላችሁ?
Dec 08, 2022from what i see and know in marriage weste segeba u can't have female bestfriend other than u wife(she is ur girl besti) and if u have also female friends ur wife should know them she have to be besti with them otherwise things will not go smoothly plus let me ask u what about she have male bestfriend which she didn't tell u for 5 yrs zem telalek or what will u feel
Dec 09, 2022