ሰላም እዴት ናችሁ በቅድሚያ ለምትሰጡኝ ማንኛውም ነገር ከልቤ አመሰግናለው። የምኖረው ከ አ.አ በስተ ሰሜን 112 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ሰላሌ ፍቼ የምትባል አነስ ያለች ከተማ ነው። በ 2012 የ 12 ኢትራንስ ወስጄ 416 አምጥቻለው ነገር ግን ዮንቨርሲቲ ገብቼ መማር አልቻልኩም ምክንያቱም የሚያግዘኝ ሰው አልነበረም። 12, እስክፈተን ድረስ የተለያዩ ስራዎችን እንደ ሸክም፣ ጫማ መጥረግ ፣ እየሰራሁ ነበር የተማርኩት። አሁን ላይ በአንድ ፋብሪካ ውስጥ ተቀጥሬ በትንሽ ገንዘብ የጉልበት ስራ እየሰራሁ ነው።ነገርግን ስራው በጣም ከባድና የሚጎዳ ነው። ሌላ እየተማርኩ የምሰራው ስራ ፈልጌ ነበር ነገር ግን ከምኖርበት ከተማ አንፃር ምንም ላገኝ አልቻልኩም። አሁን ላይ ተስፋ ወደመቁረጥ እየሄድኩ ነው አጠገቤ ማንም የለም በሀሳብ እንኳን የሚያግዘኝ። እና እባካችሁ የምትረዱኝ ሰዎች ካላችሁ ሀሳብ እንኳን ለኔ በጣም ጠቃሚ ነው። እኔ ወንድማችሁ በጣም ጨንቆኛል እና እባካችሁ ሰዎች እርዱኝ። በጣም አመሰግናለው
Dec 08, 2022ayzoy wendem enam endante betam becheger weset yalugn lij negn endyawm family yalalgn gen tasf salkort temirten eytamarkugn new endant betam negerach kabedougn AA bot laye text aderga betam terw wedemochen aferchalu endyawm beganza hula degaf adergulgnal enam yhan yamiyanbt khon betam amsgenachualu🙏wendem tasf be hiwoty endatekort yan hiwot tasf yhonhal user neme kaly baweset masemar maurat enchelalen endant yalu sewechen bechegr yalu sewchen firendoch maderg betam dase yelagnal ayzon wendem betechemar ሴት nage basatenate tasef alkoratkugnm tasfa atekurat eskyalfely deras hulnm neger chalw esh wendem👍
Dec 09, 2022