የሆነን ልጅ በጣም ወድጄዋለሁ እና ልተዋወቀው ፈለኩ በስልክ እና እንዴት ብዬ ነው ምጀምረው ማለትም ከሱ በፊት ከወንድሙ ጋር እተዋወቃለሁ ወንድሙ ይወደኛል እኔ ደግሞ ምወደው እሱን ነው። ወንዶች normal ነው አ ሴት ደውላ ብትተዋወቅ??
Dec 08, 2022Ene ande mikir limikerish ከሁለቱም ህይወት ውጪ፡ በወንድማማቾች መካከል ጠብ እንዳትፈጥሪ። ቢገባሽ የጠየቅሺው ነገር በጣም ኣሳፋሪ ነው!
Dec 08, 2022