ፀጉሬ በጣም ስስ ሆኖ ግን ደረቅ ስለሆነ እየተንጨባረረ ያስቸግረኛል ... እስኪ አሪፍ የምትሉትን ለወንድ የሚሆን የማይሸት ጥሩ የፀጉርና የፊት ቅባት ከቻላችሁ Shower ጄልም suggest አርጉኝ ... ሁሌ አመዳም መስሎ መውጣት ሰልችቶኛል please😭
Dec 08, 2022First tlachwna minoxidil gza ena tkba fat hono endiadg yargal and hule mttatb kehone esun kns
Dec 08, 2022