Guys yezin zefen trgum ngerugn😢
ታዝቤሻለው ድሮ ትደውይልኝ, ትፅፊልኝ, ታስታውሺኝ ነበር አሁን ማንን አግኝተሽ ነው ጣል ጣል የምታረጊኝ ከመጤፍ የማትቆጥሪኝ
Betkekel😂😂😂