Elbetel67
#other
ሰላም እስቲ አሪፍ ትርጉም ያለው ደስ የሚል በተለይ ደሞ መፃሀፍ ቅዱስን Base ያደረገ ቢሆን ይመረጣል ብቻ አሪፍ የወንድ ልጅ ስም ከነ ትርጉሙ ንገሩኝ please Tnx 🙏
Dec 07, 202210 engagements
ሰላም እስቲ አሪፍ ትርጉም ያለው ደስ የሚል በተለይ ደሞ መፃሀፍ ቅዱስን Base ያደረገ ቢሆን ይመረጣል ብቻ አሪፍ የወንድ ልጅ ስም ከነ ትርጉሙ ንገሩኝ please Tnx 🙏
Dec 07, 2022አሴር ትርጉሙም ደስታ ሆነልኝ ማለት ነው።
Dec 08, 2022እዮአብ 👉 እግዚአብሔር አባት ነው።😊
Dec 08, 2022Nice name
Dec 08, 2022ናሆም-------አግዚአብሔር መፅናኛ ሆነኝ
Dec 08, 2022Mikiyas
Dec 08, 2022ማኑሔ እግዚአብሔር አሳረፈን
Dec 08, 2022ናታን እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው
Dec 08, 2022ናታኒም .... የእግዚአብሄር ቤት ጠራጊ ታናሽ አገልጋይ
Dec 08, 2022Yididiya - be egziabher yetwedede
Dec 08, 2022Demilachew Ergete👌👌
Dec 08, 2022