የተለያዩ ቻናሎች ላይ ስለሚለቀቁ የሃበሻ ወሲብ እና እርቃን ቪዲዮዎች እየጠየቅኩ ከነበረው ጥያቄ የቀጠለ . . . 3.ወደፊትስ ሌሎች ሴቶች በዚህ ነገር እንዳይሸወዱ ምንድን ነው ምናደርገው? እኔ የ8 አመት ትንሽ እህት አለኝ የምር ገና ካሁኑ ትልቅ ስጋት ነው የያዘኝ እንዴት ነው ይሄንን ነገር ምንከላከለው ምን ብለን እንምከራቸው? ሴቶች እባካቹህ ስታፈቅሩ ገደብ ይኑራቹህ እርቃናቹህን እሺ ይሁን ላኩ ግን ለምን ነው መልካቹህ እንዲታይ ምታደርጉት? ወሲብ ስታደርጉስ ለምን ነው እንዲቀርጹ ምትፈቅዱት?
Dec 07, 2022Yezi tatayakiw beteseb ymeslegnal abzagnaw beteseb ljun miyaz enji kerbo mimekr aydelem aderg waym ataderg naw milaw bandazi aynet gudaym kuch argo miyastemr welaj betam tkit naw andandu damo la lju mnm kuttr yalawm kezim yetenesa mayhon nagar wst ygebal mknyatum welaj mnm nagar almakarawm wetatum ba edmew lek aydelem andandu enda edmew ayastewlm andandu htsan hono tlk yahona ymeslewal keza rasun chigir wst yketal... Gn yehulum alama fkr magegnet naw tkkl fkr gn rakut photo bemelak endemaygalats ayredum
Dec 07, 2022